ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያናችን በአባቶች አንደበት
§ ‹‹ሰውን ብትታገልና ብትዋጋ ታሸንፈዋለህ ወይም ያሸንፍሃልቤተክርስቲያንን ግን ለማሸነፍ አይቻልም ቤተክርስቲያን ሁልጊዜ ትዋጋለች ተሸንፋ ግን አታውቅም ዲያቢሎስ ዝናሩንአራገፈ ቀስቱን ጨረሰ ቤተክርስቲያንን ግን አልጎዳትም፡፡››
የቁስጥንጥንያው ሊቀጳጳስ ዮሐንስ አፈወርቅ
የቤ/ክ/ታሪክ በዓለም መድረክ ገጽ 40
§ ‹‹ቤተክርስቲያንን ከክርስቶስ የሚለይ የለም ክርስቶስከቤተክርስቲያን እንደማይለይ ቃል ገብቷልና ስለዚህማንኛውም የጉዞ አቀበትና ቁልቁለት ቢያጋጥማትም ከክርስቶስጋር ያለች ቤተክርስቲያን አትደነግጥም በካታኩንቦ ብትቀድስምበወርቅ በተለበጠ በሐር በተንቆጠቆጠ ቤተመቅደስምብትቀድስ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ናት፡፡››
ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ
የቤ/ክ/ታሪክ በዓለም መድረክ ገጽ 9
0 comments:
Post a Comment