• በቅርብ የተጻፉ

    Showing posts with label ኪነ ጥበብ. Show all posts
    Showing posts with label ኪነ ጥበብ. Show all posts
    Saturday, 27 February 2016
    ቅኔ እና እነ የኔታ

    ቅኔ እና እነ የኔታ

    መግቢያ ቅኔ ብሂል:- ቃሉ የግዕዝ ነው:: በርባታ ስያሜውም ጥሬ ዘር ይባላል:: ትርጉሙ ቃል በቃል “መገዛት” ማለት ነው:: ግብሩን በተመለከተ ከፈታነው ደግሞ ቅኔ ማለት “መገዥያ፣ ማምለኪያ፣ ማመስገኛ” ማለት ነው:: ...
    Tuesday, 24 November 2015
    no image

    አንተ ነህ መስከረም

            በገብረክርስቶስ ደስታ ማለቂያ በሌለው ደማቅ ሰማያዊ፣ ከሩቅ ያለው ጋራ ተነክሮ ሐምራዊ፡፡ በዚያ ላይ ደመናው እንደ ጥጥ ተነድፎ፣ እየተራራቀ ሲያንጃብብ ተቃቅፎ፡፡ አንተ ነህ መስከረም፣ የሐምሌን ጨ...
    Friday, 13 November 2015
    no image

    ዕድሜህ ስንት ነዉ?

    ስንት ዓመት ኖረሀል? ምን አሳልፈሀል ምንስ ቀርቶብሃል? ዕንደ ያዕቆብ እየዉ ዞረህ ወደ ኋላ ስትቀርብ ሚርቅህን የዕድሜህን ጥላ ስንት ዓመት አለፈህ ጌታህን ካወቅኸዉ ተመችተኸዋል ወይስ ቆረቆርኸዉ እንዲያ...
    ብሒለ አበው

    ብሒለ አበው

    1. ሰይጣን ራሳችንን ስንገዛና ከራሳችን ጋር ስንሆን ኃጢአታችንንም ስናስተውል ስለንሰሐም ስናስብ ይፈራል። በዚህ ጊዜ ከእርሱ ማምለጥ ይቻላል። 2. በእናንተ ሳይፈረድባችሁ አስቀድማችሁ እናንተ በራሳችሁ ላይ ፍረዱ”   ...
    no image

    የእግዚአብሔርን ልጅ ሰርግ አይቼ

    ከ በረከት ጉዲሳ( emush1988@gmail.com ) ሁለት ባለፀጋ ባል እና ሚስቶች በአንድ ጌታ ግዛት ውሰጥ በትልቅ ስልጣን ተሹመው ይኖሩ ነበር፡፡ እኚህ ሁለት ባለ ፀጎች እጀግ ጌታቸው አብልጦ የሚወዳቸው ፣የከበረ ቦ...
    Thursday, 12 November 2015
    no image

    ዳክርስ

           ፀሐይ ብርሃኗ ነጥፎ የበርባኖስ ክንብንብ ስታጠልቅ       ጨረቃ በሀዘን ተዉጣ በደም አበላ ስትጠመቅ      ተፈጥሮ ስርዓቷ ተዛብቶ ቀኑ በጽልመት ሲቀየር       አለታት በፍርሀት ተንጠዉ በድን አካላቸ...
    no image

    አበው ይናገሩ

    ምንጭ፡- መለከት 1ኛ ዓመት ቁጥር 6 እስኪ ቀስቅሷቸው አበው ይናገሩ የምንኩስና ግብር ምን ነበር ምሥጢሩ የክርስትና ሕይወት ምን ነበር ተግባሩ መቃብሩን ክፈቱና አበው ይመስክሩ፡፡ እኔስ ሰው አማረኝ የሃይማኖት ጀ...
    no image

    "መኖር እንዲህ ነበር"

    ገና ሲወለዱ ይችን ምድር ሲያዩ፣ የዓለምን ጣዕምና ምሬቷን ሳይለዩ፣ መኖር እንዲህ ነበር ጌታን ብቻ እያዩ። ገና በማለዳ ገና በጠዋቱ፣ ገና ቀትር ሳይሆን ሳይመጣ ምሽቱ፣ ገና ሳይሰለጥን ጨለማው ሌሊቱ፣ ገና ብርሃ...

    ቅዱሳን ሊቃውንት

    ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን

    ነገረ ማርያም

    ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን

    ቅዱሳን አበው

    ትምህርተ ሃይማኖት

    Scroll to Top