ሐራ ዘተዋሕዶ ክልላዊ መንግሥቱ ፡- “የጋምቤላ እና የደቡብ ሱዳን አህጉረ ስብከት ጳጳስ” ኾነው በአባትነት እንዲቀመጡ ጠይቋል በ2ሺሕ ካ.ሜ. መሬት መንበረ ጵጵስና እያስገነባ ሲኾን፤ የቤት መኪናም አዘጋጅቻለኹ፤ ብሏል...
Showing posts with label ዜና. Show all posts
Showing posts with label ዜና. Show all posts
Thursday, 23 June 2016
Thursday, 24 March 2016
ሰበር ዜና – ዐውደ ርእዩ በኤግዚቢሽን ማዕከል እንዳይካሔድ የተከለከለው በመንግሥት ትእዛዝ ነው፤ “ላልተሟሉት ቅድመ ኹኔቻዎች” ማዕከሉ ሓላፊነቱን ወስዷል
21:26
ፈቃዱን ለመስጠት ይመለከተዋል የተባለው የአዲስ አበባ አስተዳደር፣ “ለዐውደ ርእይ ፈቃድ የመስጠት አሠራር የለኝም፤ በእንግዳ ሕግ ፈቃድ ለመስጠት አልችልም፤” ብሏል፡፡ “ዝግጅቱን ለማካሔድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ኹኔታዎች...
የማኅበረ ቅዱሳን ፭ኛው ዙር ልዩ ዐውደ ርእይ ቅድመ ዝግጅት ሒደት እውነታዎችና ቀጣይ ወቅታዊ ጥረቶች
21:26
በታቀደው መርሐ ግብር የማካሔድ ጥረቱ ዛሬም ተጠናክሮ ይውላል ዛሬ ከቀኑ 10፡00 በዋናው ማእከል ጽ/ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል የዝግጅቱ ቀጣይነት፣ ጊዜና ቦታ የሚታወቀው በሚሰጠው መግለጫ ነው ጳጉሜን 5 ቀን 2007...
የዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም ባልታወቁ ታጣቂዎች የዘረፋ ስጋት ውስጥ ወድቋል
21:26
በአመክሮ ላይ ካሉ ጥቁር ራሶች ጋር ውዝግብ በመፍጠር ደብድበዋቸዋል የደሴቶቹና የአካባቢው ኅብረተሰብ ኹኔታውን በንቃት እየተከታተሉ ናቸው የ740 ዓመት ገዳሙ፣ የበርካታ ጥንታውያን ብራናዎችና ቅርሶች ማዕከል ነው በባሕ...
Monday, 7 March 2016
ቅዱስ ሲኖዶስ: ፓትርያርኩ ሕግ አክብረውና መዋቅር ጠብቀው እንዲሠሩ አስጠነቀቃቸው፤ በሰላም ጉዳዮች ዛሬ መግለጫ ያወጣል
19:42
ሐራ ዘተዋሕዶ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ያስተላለፏቸው መመሪያዎችና የጠሯቸው ስብሰባዎች ሕገ ወጥ ተብለዋል ቋሚ ሲኖዶስ፥ የ ስምዐ ጽድቅ ን የፀረ ተሐድሶ ጽሑፍ ጨምሮ የተደረጉ መጻጻፎችን ይመረምራል የፓትርያርኩ ጉዞዎች...
Wednesday, 2 March 2016
ሰበር ዜና – ማኅበረ ቅዱሳን ለፓትርያርኩ መምሪያ ምላሽ ሰጠ፤ የስምዐ ጽድቅ ጽሑፍ የቅ/ሲኖዶስን ውሳኔ የማሳወቅ ግዴታችን አካል ነው፤ ደብዳቤውም መድረክ ስለተነፈገንና ፍትሕ ስለተጓደለብን ነው
19:59
የጋዜጣው ጽሑፎች፣ « መንፈሳዊ ኮሌጆቹ በአጠቃላይ የመናፍቃን መፈልፈያ ናቸው » አይሉም በጋዜጣው አጻጻፍ አንዳንድ የቃላት አጠቃቀሞች ላይ ቅሬታ ካለ ለመወያየት ዝግጁዎች ነን ጉዳዮቹን እንድናስረዳና የተፈጠረውን...
Subscribe to:
Posts (Atom)




