• በቅርብ የተጻፉ

    Showing posts with label ብሒለ አበው. Show all posts
    Showing posts with label ብሒለ አበው. Show all posts
    Tuesday, 17 November 2015
    no image

    ብሒለ አበው ክፍል ፬

    §  ‹‹እግዚአብሔር ሆይ አፈርና ትቢያ ሆኜ ሳለ ጻድቅ አድርገው ከሚቆጥሩኝ ሰዎች አድነኝ››      አባ እንጦንስ §  ‹‹ፍጡራንን መርምሮ ማወቅ ካልተቻልን ሁሉን የፈጠረ እርሱን መርምሮ ማወቅ እንደምን ይቻልናል›› ...
    Monday, 16 November 2015
    no image

    ብሒለ አበው ክፍል ፯

    ‹‹የማታምንበትን ነገር ለሰው ስትል አትሥራው ከሰራኸው እንደምትጠፋበት ዕወቅ›› መጽሐፈ ምክር ‹‹የቤተክርስቲያን ሕይወት መስቀል ላይ ስለሆነ ፈተና ይበዛበታል፡፡ ስለዚህ ከግል ሕይወታችሁ ይልቅ የቤተክርስቲያንን አቋም...
    Saturday, 14 November 2015
    no image

    ብሒለ አበው ክፍል ፮

    በሰው እጅ ያልተፈተለና ያልተሸመነ የደጋ ልብሳችን፣ የእርቃናችን መሸፈኛ፣ ጌጥ እና ክብራችን፣ ሊጡ አእምሮ የቦካበት አዲሱ እርሾ፣ አልጫውን ያጣፈጠ ጨው እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ/ በድንግ...
    no image

    ብሒለ አበው ክፍል ፱

    1.ሰይጣን ራሳችንን ስንገዛና ከራሳችን ጋር ስንሆን ኃጢአታችንንም ስናስተውል ስለንሰሐም ስናስብ ይፈራል። በዚህ ጊዜ ከእርሱ ማምለጥ ይቻላል።  2. በእናንተ ሳይፈረድባችሁ አስቀድማችሁ እናንተ በራሳችሁ ላይ ፍረዱ”   ...
    no image

    ብሒለ አበው ክፍል ፩

    ·         ‹‹እግዚአብሔር ሆይ አፈርና ትቢያ ሆኜ ሳለ ጻድቅ አድርገው ከሚቆጥሩኝ ሰዎች አድነኝ››  አባ እንጦንስ ·         ‹‹ፍጡራንን መርምሮ ማወቅ ካልተቻልን ሁሉን የፈጠረ እርሱን መርምሮ ማወቅ እንደም...
    no image

    ብሒለ አበው ክፍል ፫

    ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያናችን በአባቶች አንደበት §  ‹‹ሰውን ብትታገልና ብትዋጋ ታሸንፈዋለህ ወይም ያሸንፍሃልቤተክርስቲያንን ግን ለማሸነፍ አይቻልም ቤተክርስቲያን ሁልጊዜ ትዋጋለች ተሸንፋ ግን አታውቅም ዲያቢሎስ ዝናሩን...
    no image

    ብሒለ አበው ክፍል ፪

    ብሂለ አበው ò ራስህን በሐሰት አትውቀስ ራስን መክሰስ ትህትና አይደለም ታላቁ ትህትና ሰዎች ሲወቅሱህ መታገስ  ነው፡፡                      ቅዱስ ስራፕዮን ò የማታምንበትን ነገር ለሰው ስትል አትስራው ...
    no image

    ብሒለ አበው ክፍል ፭

    +    ከከመኝታህ በፊት የምታደርገውን ጸሎት ትተህ እንድትተኛ መንፈስህ ሲገፋፋህ እሺ ብለህ አትቀበለው እንደውም መዝሙረ ዳዊትን ጨምሮ ሌሊቱን በሙሉ ስትጸልይ እደር፡፡ + አንዲት ቀዳዳ አንድን ትልቅ መርከብ ታሰምጠዋለ...
    Friday, 13 November 2015
    ብሒለ አበው

    ብሒለ አበው

    1. ሰይጣን ራሳችንን ስንገዛና ከራሳችን ጋር ስንሆን ኃጢአታችንንም ስናስተውል ስለንሰሐም ስናስብ ይፈራል። በዚህ ጊዜ ከእርሱ ማምለጥ ይቻላል። 2. በእናንተ ሳይፈረድባችሁ አስቀድማችሁ እናንተ በራሳችሁ ላይ ፍረዱ”   ...
    Thursday, 12 November 2015
    no image

    ብሂለ አበዉ ስለ ነገረ ሕማማት

      ብሂለ አበዉ ስለ ነገረ ህማማት †‹‹እጆቹን እግሮቹን በተቸነከረባቸዉ ችንካሮች መወጋቱን እናምናለን ነቢዩ  ኢሳይያስ እርሱ ደዌያችንን ወስዶ ህማማችን ተሸከመ እንዳለ››ቅዱስ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳስ † ‹‹ነፍሱን ከስ...
    Saturday, 24 October 2015
    ብሒለ አበው ክፍል ሦስት

    ብሒለ አበው ክፍል ሦስት

    * ሰይጣን ራሳችንን ስንገዛና ከራሳችን ጋር ስንሆን ኃጢአታችንንም ስናስተውል ስለንሰሐም ስናስብ ይፈራል። በዚህ ጊዜ ከእርሱ ማምለጥ ይቻላል። * በእናንተ ሳይፈረድባችሁ አስቀድማችሁ እናንተ በራሳችሁ ላይ ፍረዱ”   /ቅዱ...
    ብሒለ አበው ክፍል አንድ

    ብሒለ አበው ክፍል አንድ

    1. ራስህን በሐሰት አትውቀስ ራስን መክሰስ ትህትና አይደለም ታላቁ ትህትና ሰዎች ሲወቅሱህ መታገስነው /ቅዱስ ስራፕዮን/ 2. የማታምንበትን ነገር ለሰው ስትል አትስራው ከሰራኸው እንደምትጠፋበት እወቅ ፡፡ /መጽሐፈ ምክር...
    ብሒለ አበው ክፍል ሁለት

    ብሒለ አበው ክፍል ሁለት

    †  ‹‹ብዙ ከመብላትና ብዙ ከመጠጣት የማይከለከል ሰዉ ሰይጣነ ዝሙትን ድል አይነሳዉም፡፡›› (ማር ይስሐቅ) † ‹‹መመጽወትና መጾም ለነፍስ ህይወትን ለስጋ ጤንነትን ይሰጣል፡፡›› (አንጋረ ፈላስፋ) † ‹‹ያለ ጸሎት መ...
    ብሒለ አበው ስለ ነገረ ሕማማት

    ብሒለ አበው ስለ ነገረ ሕማማት

    † ‹‹እጆቹን እግሮቹን በተቸነከረባቸዉ ችንካሮች መወጋቱን እናምናለን ነቢዩ  ኢሳይያስ እርሱ ደዌያችንን ወስዶ ህማማችን ተሸከመ እንዳለ›› ቅዱስ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳስ † ‹‹ነፍሱን ከስጋዉ በለየ ጊዜ በሲኦል ፈጥኖ ብር...

    ቅዱሳን ሊቃውንት

    ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን

    ነገረ ማርያም

    ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን

    ቅዱሳን አበው

    ትምህርተ ሃይማኖት

    Scroll to Top