• በቅርብ የተጻፉ

    Saturday, 14 November 2015

    ብሒለ አበው ክፍል ፭


    +    ከከመኝታህ በፊት የምታደርገውን ጸሎት ትተህ እንድትተኛ መንፈስህ ሲገፋፋህ እሺ ብለህ አትቀበለው እንደውም መዝሙረ ዳዊትን ጨምሮ ሌሊቱን በሙሉ ስትጸልይ እደር፡፡

    + አንዲት ቀዳዳ አንድን ትልቅ መርከብ ታሰምጠዋለች አንዲት ኃጢአት አንድን ትልቅ ሰው ለውርደት ልታበቃው ትችላለች፡፡

    + ኃጢአትን መደበቅ ራሱ ኃጢአት ነው፡፡      ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ

    + ንስሐ ሥጋዊውን ፍላጎት በመንፈሳዊ ፍላጎት መተካት ነው፡፡

    • የተሰጡ አስተያየቶች
    • በፌስቡክ (Facebook) የተሰጡ አስተያየቶች

    0 comments:

    Post a Comment

    Item Reviewed: ብሒለ አበው ክፍል ፭ Rating: 5 Reviewed By: Getahun Amare - ጌታሁን አማረ
    Scroll to Top