• በቅርብ የተጻፉ

    Showing posts with label ለወጣቶች. Show all posts
    Showing posts with label ለወጣቶች. Show all posts
    Sunday, 24 January 2016
    ክርስትናና ወጣትነት/ክፍል አምስት/

    ክርስትናና ወጣትነት/ክፍል አምስት/

    በቀሲስ ያሬድ ገ/መድኅን መንፈሳዊ ዕውቀት   ወጣቶች በቤተ ክርስቲያን  ሲኖሩ ገንዘብ ሊያደርጉ ከሚገባቸው ነገር አንዱና ዋነኛው መንፈሳዊ ዕውቀት ነው።ስለዚህ በሃይማኖት ስንኖር መንፈሳዊ ዕውቀት ገንዘብ ማድረግ ይገ...
    ክርስትናና ወጣትነት/ክፍል አራት/

    ክርስትናና ወጣትነት/ክፍል አራት/

     ካለፈው የቀጠለ /ዓላማ/ በ ቀሲስ ያሬድ ገ/መድኅን                       ወረት        አንዳንድ ወጣት ብዙ ነገሮችን መሞከር ደስ የሚለው አለ:: በዓለማዊ ሕይወቱ አንድ ሰሞን ስፖርተኛ ሌላ ሰሞን ደራ...
    Sunday, 20 December 2015
    ክርስትናና ወጣትነት/ክፍል ሁለት/

    ክርስትናና ወጣትነት/ክፍል ሁለት/

       በቀሲስ ያሬድ ገ/መድኅን          ባለፈዉ ዝግጅት በወጣትነት በቤተ ክርስቲያን ስንኖር ልንይዛቸው የሚገቡ መንፈሳዊ ሀብታት ምን እንደሆኑ በየተራ ለመመልከት ቀጠሮ ይዘን ነበር።ዛሬ የመጀመሪያዉን ክፍል እነሆ።...
    Thursday, 3 December 2015
    ክርስትናና ወጣትነት/ክፍል አንድ/

    ክርስትናና ወጣትነት/ክፍል አንድ/

    በቀሲስ ያሬድ ገ/መድኅን   ሰላሌ ሃገረ ስብከት እያለሁ ነዉ።አስታውሳለሁ። ወረዳ ላይ ለአገልግሎት ስወጣየሚያጥመኝ የሚገርምኝም ነገር ነበር።የሰንበት ት/ቤት ወጣቶችን ሳስተምር ከመካከላቸው ሁል ጊዜ አንድ አዛውንት አያለ...
    Friday, 13 November 2015
    no image

    ዮሴፍ

    “ኑ፣ እንግደለውና በጉድጓድ ውስጥ እንጣለው” ዘፍ. 37፡20 ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚገኘውን በረከት ለማግኘት ብዙ የደከመውና የተጋደለው፣ ከዚህም የተነሣ “ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፣ ...

    ቅዱሳን ሊቃውንት

    ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን

    ነገረ ማርያም

    ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን

    ቅዱሳን አበው

    ትምህርተ ሃይማኖት

    Scroll to Top