• በቅርብ የተጻፉ

    Showing posts with label ቅዱሳት አንስት. Show all posts
    Showing posts with label ቅዱሳት አንስት. Show all posts
    Wednesday, 25 November 2015
    no image

    የ36ቱ ቅዱሳት አንስት ስም ዝርዝርና የሚውሉበት ቀን

    የ36ቱ ቅዱሳት አን ስት ስም ዝርዝርና የሚውሉበት ቀን 1. ኤልሳቤጥ የካቲት 16 ቀን 2. ሐና መስከረም 7 ቀን 3. ቤርዜዳን ወይም ቤርስት ታህሳስ 10 ቀን 4. መልቲዳን ወይም ማርና ጥር 4 ቀን 5. ሰሎሜ ...
    Monday, 16 November 2015
    ቅድስት እንባመሪና

    ቅድስት እንባመሪና

    የቅድስት እንባመሪና እናት ማርያም ትባላለች ገናም ህጻን እያለች ነበር በሞት የተለየቻት ከዛም አባቷ ለአቅመ ሄዋን እስክትደርስ ድረስ በጎ ትምህርቶችን ሲያስተምራት አሳደጋት በኋላም ለአቅመ ሄዋን ስትደርስ አጋቧት::እር...
    Saturday, 14 November 2015
    no image

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ቅድስት አርሴማ እናታችን ከአባቷ ከቅዱስ ቴዎድሮስና ከእናቷ ቅድስት አትናሲያ በስዕለት ተወለደች፡፡ ቤተሰቦቿ እግዚአብሔርን በቅንነት ያገለግሉ ከነበሩ ከከበሩ ካህናት ወገን እንደነበሩ የገድሏ መጽ...
    Friday, 13 November 2015
    no image

    ቅድስት እንባመሪና

    የቅድስት እንባመሪና እናት ማርያም ትባላለች ገናም ህጻን እያለች ነበር በሞት የተለየቻት ከዛም አባቱአ ለአቅመ ሄዋን እስክትደርስ ድረስ በጎ ትምህርቶችን ሲያስተምራት አሳደጋት በሁአላም ለአቅመ ሄዋን ስደርስ አጋብቷት እሱ ...
    Wednesday, 11 November 2015
    ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ

    ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ

    ==> ኢትዮጵያዊት ጻድቅ የእምነት ሴት አርበኛ ጻድቅ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ <==  ጌታም ይህን ሁሉ መከራ እንደ መስዋዕት ቆጥሮላት አእላፍ መላእክቱን አስከትሎ መጥቶ በተስፋዋ ያመነውን ቃል ኪዳኗ የተማጸነ...
    no image

    ቅድስት ማርያም ግብጻዊት

    የኢየሩሳሌም ሊቀፓፓስ ሳፍሮኒዮስ እንደጻፈው:- ቅድስት ማርያም ግብጻዊት የተወለደችው በግብጽ ሲሆን ገና የ12 አመት ልጅ እያለች ነበር ወደ እስክንድርያ በመሄድ ድንግልናዋን ያፈረሰችው:: ከዚያም የዝሙት ፍቅር አድርባት::...
    Sunday, 8 November 2015
    no image

    ሔዋን

    ‹‹በአንተና በሴቲቱ መካከል፤ በዘርህና በዘርዋ መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጥሃል፡፡›› ዘፍ. 3፥15 የሔዋን አፈጣጠር ‹‹እግዚአብሔር አምላክ በአዳም ላይ እንቅልፍን አመጣ፤ አንቅላፋም፤ ከጉኑም...

    ቅዱሳን ሊቃውንት

    ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን

    ነገረ ማርያም

    ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን

    ቅዱሳን አበው

    ትምህርተ ሃይማኖት

    Scroll to Top