በገብረክርስቶስ ደስታ ማለቂያ በሌለው ደማቅ ሰማያዊ፣ ከሩቅ ያለው ጋራ ተነክሮ ሐምራዊ፡፡ በዚያ ላይ ደመናው እንደ ጥጥ ተነድፎ፣ እየተራራቀ ሲያንጃብብ ተቃቅፎ፡፡ አንተ ነህ መስከረም፣ የሐምሌን ጨ...
Showing posts with label ግጥም. Show all posts
Showing posts with label ግጥም. Show all posts
Tuesday, 24 November 2015
Saturday, 14 November 2015
"መኖር እንዲህ ነበር"
14:52
"መኖር እንዲህ ነበር" ገና ሲወለዱ ይችን ምድር ሲያዩ፣ የዓለምን ጣዕምና ምሬቷን ሳይለዩ፣ መኖር እንዲህ ነበር ጌታን ብቻ እያዩ። ገና በማለዳ ገና በጠዋቱ፣ ገና ቀትር ሳይሆን ሳይመጣ ምሽቱ፣ ገ...
Friday, 13 November 2015
ዕድሜህ ስንት ነዉ?
21:11
ስንት ዓመት ኖረሀል? ምን አሳልፈሀል ምንስ ቀርቶብሃል? ዕንደ ያዕቆብ እየዉ ዞረህ ወደ ኋላ ስትቀርብ ሚርቅህን የዕድሜህን ጥላ ስንት ዓመት አለፈህ ጌታህን ካወቅኸዉ ተመችተኸዋል ወይስ ቆረቆርኸዉ እንዲያ...
Thursday, 12 November 2015
ዳክርስ
08:45
ፀሐይ ብርሃኗ ነጥፎ የበርባኖስ ክንብንብ ስታጠልቅ ጨረቃ በሀዘን ተዉጣ በደም አበላ ስትጠመቅ ተፈጥሮ ስርዓቷ ተዛብቶ ቀኑ በጽልመት ሲቀየር አለታት በፍርሀት ተንጠዉ በድን አካላቸ...
ለእግዜር የተላከ ደብዳቤ
08:45
ለእግዜር የተላከ ደብዳቤ (ገጣሚ ጌታቸው ይመር ) ---------------------- እንደምነህ እግዜር ሰማይ ቤት እንዴት ነው እመጣለሁ ብለህ ቆየህሳ ምነው? እኛማ..... ለእልፍ አላፍ አለቃ ማመልከቻ ፅ...
አበው ይናገሩ
08:45
ምንጭ፡- መለከት 1ኛ ዓመት ቁጥር 6 እስኪ ቀስቅሷቸው አበው ይናገሩ የምንኩስና ግብር ምን ነበር ምሥጢሩ የክርስትና ሕይወት ምን ነበር ተግባሩ መቃብሩን ክፈቱና አበው ይመስክሩ፡፡ እኔስ ሰው አማረኝ የሃይማኖት ጀ...
"መኖር እንዲህ ነበር"
08:45
ገና ሲወለዱ ይችን ምድር ሲያዩ፣ የዓለምን ጣዕምና ምሬቷን ሳይለዩ፣ መኖር እንዲህ ነበር ጌታን ብቻ እያዩ። ገና በማለዳ ገና በጠዋቱ፣ ገና ቀትር ሳይሆን ሳይመጣ ምሽቱ፣ ገና ሳይሰለጥን ጨለማው ሌሊቱ፣ ገና ብርሃ...
ግብር ገባሁ
08:44
ከዲ/ን መስፍን ደበበ እርሱ እናቴ እኔን ቅሪት እያማጠኝ፤ በልጅነት ሊገላገል በሐሳብ ያረገዘኝ፤ በማኅፀን ሰፋድሉ በትምህርቱ እኔን ስሎ፤ በመዶሻው እኔን ጠርቦ አስተካክሎ፤ እጄን ይዘህ አለማምደህ እንዲያ ስድህ፤ ...
Friday, 6 November 2015
ሶልያና
23:43
ከ ሙሉአዳም ታምሩ ከባሕር ዳር እናት ሶልያና ዕፅ የሕይወት ፋና የሃይማኖት በትር አማላጅ ምስክር በሁሉም ድንግል ናት አምላክ የመረጣት፡፡ እናት ሶልያና ዕፅ የሕይወት ፋና በጥር ዕረፍት ሆነ ፍጥረት ...
Subscribe to:
Posts (Atom)



