• በቅርብ የተጻፉ

    Friday 6 November 2015

    ሶልያና


    ሙሉአዳም ታምሩ ከባሕር ዳር

    እናት ሶልያና 
    ዕፅ የሕይወት ፋና
    የሃይማኖት በትር
    አማላጅ ምስክር
    በሁሉም ድንግል ናት
    አምላክ የመረጣት፡፡

    እናት ሶልያና 
    ዕፅ የሕይወት ፋና 
    በጥር ዕረፍት ሆነ
    ፍጥረት ሁሉ አዘነ፡፡

    ሞት ለሟች ይገባል
    የድንግል ማርያም ሞት
    እጅጉን ይደንቃል፡፡
    â€Â¦Ã¢€Â¦Ã¢€Â¦Ã¢€Â¦..
    እልል እንበል ደግሞ
    ሞታ ተነስታለች 
    ምስጋና ይገባል
    ደግሞም ዐርጋለች፡፡
    â€Â¦..
    ምዕራገ ጸሎት 
    ንጽህት የአምላክ እናት 
    ልመናችን ስሚâ€Â¦
    ስምሽን ስንጠራ ሰዓሊለነ ብለን
    ርኅርኅት ነሽና ከልጅሽ አማልጅን፡፡

    • የተሰጡ አስተያየቶች
    • በፌስቡክ (Facebook) የተሰጡ አስተያየቶች

    0 comments:

    Post a Comment

    Item Reviewed: ሶልያና Rating: 5 Reviewed By: Getahun Amare - ጌታሁን አማረ
    Scroll to Top