• በቅርብ የተጻፉ

    Showing posts with label ብሂለ አበው. Show all posts
    Showing posts with label ብሂለ አበው. Show all posts
    Saturday, 24 October 2015
    ብሒለ አበው ክፍል ሦስት

    ብሒለ አበው ክፍል ሦስት

    * ሰይጣን ራሳችንን ስንገዛና ከራሳችን ጋር ስንሆን ኃጢአታችንንም ስናስተውል ስለንሰሐም ስናስብ ይፈራል። በዚህ ጊዜ ከእርሱ ማምለጥ ይቻላል። * በእናንተ ሳይፈረድባችሁ አስቀድማችሁ እናንተ በራሳችሁ ላይ ፍረዱ”   /ቅዱ...
    ብሒለ አበው ክፍል አንድ

    ብሒለ አበው ክፍል አንድ

    1. ራስህን በሐሰት አትውቀስ ራስን መክሰስ ትህትና አይደለም ታላቁ ትህትና ሰዎች ሲወቅሱህ መታገስነው /ቅዱስ ስራፕዮን/ 2. የማታምንበትን ነገር ለሰው ስትል አትስራው ከሰራኸው እንደምትጠፋበት እወቅ ፡፡ /መጽሐፈ ምክር...
    ብሒለ አበው ክፍል ሁለት

    ብሒለ አበው ክፍል ሁለት

    †  ‹‹ብዙ ከመብላትና ብዙ ከመጠጣት የማይከለከል ሰዉ ሰይጣነ ዝሙትን ድል አይነሳዉም፡፡›› (ማር ይስሐቅ) † ‹‹መመጽወትና መጾም ለነፍስ ህይወትን ለስጋ ጤንነትን ይሰጣል፡፡›› (አንጋረ ፈላስፋ) † ‹‹ያለ ጸሎት መ...
    ብሒለ አበው ስለ ነገረ ሕማማት

    ብሒለ አበው ስለ ነገረ ሕማማት

    † ‹‹እጆቹን እግሮቹን በተቸነከረባቸዉ ችንካሮች መወጋቱን እናምናለን ነቢዩ  ኢሳይያስ እርሱ ደዌያችንን ወስዶ ህማማችን ተሸከመ እንዳለ›› ቅዱስ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳስ † ‹‹ነፍሱን ከስጋዉ በለየ ጊዜ በሲኦል ፈጥኖ ብር...
    Sunday, 18 October 2015
    ትህትና በአበው አንደበት

    ትህትና በአበው አንደበት

    ትህትና መድኅን ነው  ከሰይጣን  አሽክላ  ያድንሃል። /  አባ  እንጦንስ /     የሰው ዘመድ  ነው። /  አባ  አሞን / የማይናድ ደልዳላ  መሬት  ነው። / አባ  አርሳንዮስ /    ክርስቲያናዊ ምልክት  ነው።...
    Saturday, 17 October 2015
    ቅዱስ እንጦንስ

    ቅዱስ እንጦንስ

    ጨለማ በዋጠው በግብፅ በረሃ ውስጥ ለብዙዎች አርዓያ በሆነ የእምነት ገድል የቅድስናን ብርሃን በማብራቱ የበረሃው ኮከብ ብለው ብዙዎች ይጠሩታል፡፡ ብፁዐዊ ቅዱስ እንጦንስ በምንኩስና ሕይወት ለመኖር ከጌታችን ...
    Tuesday, 6 October 2015
    ትህትና በአበው አንደበት

    ትህትና በአበው አንደበት

    ትህትና መድኅን ነው  ከሰይጣን  አሽክላ  ያድንሃል። /  አባ  እንጦንስ /     የሰው ዘመድ  ነው። /  አባ  አሞን / የማይናድ ደልዳላ  መሬት  ነው። / አባ  አርሳንዮስ /   ክርስቲያናዊ ምልክት  ነው። / ...

    ቅዱሳን ሊቃውንት

    ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን

    ነገረ ማርያም

    ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን

    ቅዱሳን አበው

    ትምህርተ ሃይማኖት

    Scroll to Top