• በቅርብ የተጻፉ

    Thursday 12 November 2015

    እግዚአብሔርን መፍራት

    & ለሥጋህ ፈዉስ ይሆንልሃል/ምሳ 3-7/

    & ዘመንን ያረዝማል/ምሳ 10-27/

    & ጠንካራ መታመኛ ነዉ/ምሳ 14-27/

    & ሰዉን ከክፋት ይመልሳል/ምሳ 19-23/

    & ሰዉን ወደ ህይወት ይመራል/ምሳ 19-23/

    & ባለጠግነትና ክብር ነዉ/ምሳ 19-23/

    & የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ነዉ/ምሳ 7-1/

                        ከ ገብረ ዮሐንስ ተፈራ
          ከ አሶሳ ደ/ም/ቅ/ገብርኤል ሰ/ት/ቤ/ት

    ወስብሐት ለ እግዚአብሔር

    • የተሰጡ አስተያየቶች
    • በፌስቡክ (Facebook) የተሰጡ አስተያየቶች

    0 comments:

    Post a Comment

    Item Reviewed: እግዚአብሔርን መፍራት Rating: 5 Reviewed By: Getahun Amare - ጌታሁን አማረ
    Scroll to Top