ዕፀ መስቀል ጌታችን መድኃኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ
2. የመፆር መስቀል፡- በቅዳሴ ጊዜ ሠራዒ ዲያቆን የሚይዘው
3. ዕርፈ መስቀል፡- ዲያቆናት በቁርባን ጊዜ ለምዕመናን ክቡር ደሙን የሚያቀርቡት
4. የእጅ መስቀል፡- ጳጳሳት ኤጲስ ቆጶሳትና ካህናት የሚይዙት ምዕመን የሚባትኩት የሚያሳልሙበት
5. የአንገት መስቀል፡- ምዕመን በማተባቸው አስረው በአንገታቸው በሚደረግ ለጌታችን ያላቸውን ፍቅር የሚገልጡበት
6. ቀርነ በግዕ መስቀል፡- በመጽሐፈ ድጉሰት ላይ የሚታይ የበግ ቀንድ የመሰለ ቅርጽ ያለው ቆለፍ ያለ መስቀል በቤተክርስቲያን ብዙ ዓይነት የመስቀል ማዘጋጃ /መሥሪያ ቁስ/ አለ እርሱም የእንጨር፣ የወርቅ፣ የነሐስ፣ የብረት ናቸው፡፡
የእንጨት መስቀል፡- ጌታችን የተሰቀለበት ስለሆነ
የወርቅ መስቀል፡- ወርቅ ንጹሕ እንደሆነ ጌታችንም ንጽሐ ባህርይ አምላክ ስለሆነ
የብር መስቀል፡- የአስቆሮቱ ይሁዳ በብር ሠላሳ መሸጡን ለማስታወስ፣
የነሐስ መስቀል፡- የብሩህነቱ
የመዳብ መስቀል፡- የአማናዊ ደሙ
የብረት መስቀል፡- የተቸነከረበትና ጎኑ የተወጋበት
የመስቀል ዓይነቶች /ቅርጻቸው/
1. ቀራንዮ ሐዋርያ መስቀል
2. ቀርነ በግዕ መስቀል
3. አርዌ ብርት መስቀል
4. ልሳነ ከለባት መስቀል
5. ትእምርተ ንትፈት መስቀል
6. ሐረገወይን መስቀል
7. ዕፀ ሳቤቅ መስቀል
8. ዕፀ ሳርናይ መስቀል
9. ጽጌ ደንጉላ መስቀል
10. ዓመደ ዓለም መስቀል
11. ትእምርተ ከዋክብት መስቀል
12. እሳት ገቡእ መስቀል
13. ለንጊኖስ መስቀል
Sunday, 11 October 2015
- የተሰጡ አስተያየቶች
- በፌስቡክ (Facebook) የተሰጡ አስተያየቶች
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
0 comments:
Post a Comment