(ኤፍ ቢ ሲ፤ አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 17 ቀን 2008 ዓ.ም.)
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ምንጮች፣ መምህር ግርማ ዛሬ በፖሊስ በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መኾኑን ተናግረዋል።
አጥማቂ ነኝ ባዩ ግርማ፣ በማጥመቅ እፈውሳለኹበሚል በተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት ሕገ ወጥ ሀብት ሲያካብት እና በርካታ ምእመናንን ለችግር ሲዳግር ቆይቷል፡፡
ይኹን እንጂ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነገጋረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት፣ አጥማቂው ዕውቅና እና ፈቃድ የተነፈገው ሕገ ወጥ እንደኾነ አረጋግጧል።
የፋና ምንጮች፣ አጥማቂ ነኝ ባዩ ግርማ በፈውስ አገልግሎት ስም የማጭበርበር ወንጀል ሳይጠረጠር እንዳልቀረ ነው የተናገሩት።
ነኝ ባዩን ይህ አቋምህን ይገልጻል እውነት ግን ያለ አድልዎ ነው ሪፖርት መደረግ ያለበት
ReplyDeleteabatachene ke egzyabhere yetesetune talake sewe nachewe mene seytane betere ersachewe fewse gemerewale egzyabhere yemsgene lesacheweme ersgheme edemena tena yestlene amen
ReplyDelete