• በቅርብ የተጻፉ

    Sunday 18 October 2015

    ትህትና በአበው አንደበት

    ትህትና መድኅን ነው  ከሰይጣን  አሽክላ  ያድንሃል። /  አባ  እንጦንስ /    

    የሰው ዘመድ  ነው። /  አባ  አሞን /

    የማይናድ ደልዳላ  መሬት  ነው። / አባ  አርሳንዮስ / 
     
    ክርስቲያናዊ ምልክት  ነው። / አባ  መቃርስ /

    ከትሩፋት ሁሉ  ይበልጣል። / አባ  አሞን /

    መስቀል ነው። / አባ  ታድራ /

    የሰው ሁሉ  ጋሻ  ጦር  ነው። / አባ  በሐይ /

    ግድግዳን የሚያስጌጥ  የአፈር  ወይዘሮ  ነው። / አባ  አጋቶን /

    የመንግስተ ሰማያት  መመላለሻ  በር  ነው። / አባ  ሚልኪ /

    ሕፀጽን የሚያስታውቅ  መስታወት  ነው። / አባ  ጰርዬ /

    የነፍሳት ወደብ  ነው። / አባ  ዮሐንስ /

    የወንጌል ትእዘዝ  መጀመሪያ  ነው። / አባ  ዮሐንስ  ሐፂር /

    ወደ ንፁሐ  ልቡና  ሰገነት  የሚወጡበት  ዕፀ  ሕይወት  ናት። / አባ  መቃርስ /

    • የተሰጡ አስተያየቶች
    • በፌስቡክ (Facebook) የተሰጡ አስተያየቶች

    0 comments:

    Post a Comment

    Item Reviewed: ትህትና በአበው አንደበት Rating: 5 Reviewed By: Getahun Amare - ጌታሁን አማረ
    Scroll to Top