• በቅርብ የተጻፉ

    Sunday 25 October 2015

    ኤልሻዳይ እግዚአብሔር

    ሲወድቁ አንስቶ…………………….ሲተክዙ አጽንቶ       

    ሲተኙ አነቃቅቶ…………………….ሲሰጥሙ አውጥቶ       

    ሲራቡ አብልቶ……………………...ሲጠሙ አጠጥቶ       

    ሲራቆቱ አልብሶ……………………..ሲቸገሩ ረድቶ       

    ሐሴትን ደግሶ………………………….ይቅርታን የሚያነግስ       

    የጭንቅ ቀን ደራሽ……………………ከደዌ የሚፈውስ        

    ቃሉ የማይታበይ……………………..ቁጣውን የሚያበርድ       

    ኃያል አሸናፊ……………………………እውነተኛ መንገድ       

    ምሕረትን የሚሰጥ………………….ለፍጥረተ ዓለም       

    በሰማይ በምድር……………………..የሚሳነው የለም       

    አልፋና ኦሜጋ…………………………የሚኖር ዘላለም       

    ሰጪና ይቅር ባይ ………………….ሁሉን  የፈጠረ       

    ኤልሻዳይ እግዚአብሔር………..ቀድሞ የነበረ

    ምንጭ፡ ስምዐ ጽድቅ ፲፯ኛ ዓመት ቁጥር ፲፩/ቅጽ ፲፯ ቁጥር ፻፺፮

     

    • የተሰጡ አስተያየቶች
    • በፌስቡክ (Facebook) የተሰጡ አስተያየቶች

    0 comments:

    Post a Comment

    Item Reviewed: ኤልሻዳይ እግዚአብሔር Rating: 5 Reviewed By: Getahun Amare - ጌታሁን አማረ
    Scroll to Top