• በቅርብ የተጻፉ

    Sunday 25 October 2015

    የእመቤታችን የቅድሰት ድንግል ማርያም መጠሪያ ስሞች

    v የያዕቆብ መሠላል

    v የኤልያስ መሶበ ወርቅ

    v የአዳም ተስፋ

    v የእንባቆም ተራራ

    v አቤል የውሃት

    v የሴት ቸርነት

    v የዘካርያስ ደስታው

    v የሚልክያስ ንጹሕ አዳራሽ

    v የሄኖክ ስራ

    v የኖኅ መርከብ

    v የሴም ቡራኬ

    v የአብርሐም እንድነት

    v የይስሐቅ መዓዛ

    v ዮሴፍን የምታረጋጊ

    v  የሙሴ ጽላት

    v የሲና ዕፅ

    v የአሮን በትር

    v የኢያሱ ሐውልት 

    v የጌዴዎን ጸምር

    v የዳዊት መሰንቆ

    v የሣሙኤል የሽቱ ሙዳይ 

    v የአሚናዳብ ሰረገላ 

    v የሰሎሞን አክሊል

    v የኤልሳዕ ጋን 

    v የሕዝቅኤል ምስራቅ

    v የሐዋርያት ሞገሳቸው 

    v የመላእክት እህት 

    v የነቢያት ትንቢት

    v የሰማዕታት እናት

    v የሲሎንዲስ ጥበብ

    v የናሆም መድኃኒት                                          

     

    ምንጭ: ቅዳሴ ማርያም

     

    • የተሰጡ አስተያየቶች
    • በፌስቡክ (Facebook) የተሰጡ አስተያየቶች

    0 comments:

    Post a Comment

    Item Reviewed: የእመቤታችን የቅድሰት ድንግል ማርያም መጠሪያ ስሞች Rating: 5 Reviewed By: Getahun Amare - ጌታሁን አማረ
    Scroll to Top