ሠ- በማን ስም ልንጠመቅ ይገባል ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰዎች የእግዚአብሔርን ልጆች ይሆኑ ዘንድ በሥላሴ ስም ታጠምቃለች፡፡ ይህም ጌታ ራሱ ለሐዋርያቱ ‹‹ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወል...
Wednesday, 25 November 2015
ምሥጢረ ጥምቀት- ክፍል-2
20:24
ሐ- የጥምቀት ምሳሌ በብሉይ ኪዳን ኖኀና ቤተሰቡ ከጥፋት የዳኑባት መርከብ የአማናዊቱ ቤተክርስቲያን ምሳሌ መሆንዋ በመጽሐፍ ቅዱስ የተረጋገጠ ነው፡፡ ፈሪሃ እግዚአብሔር በልቡናቸው ያደረው ኖኀና ቤተሰቡ ከጥፋት ሲድኑ እ...
ምሥጢረ ጥምቀት
20:24
ክፍል- 1 ሀ- አስፈላጊነት መጠመቅ ማለት መነከር፣ መዘፈቅ፣ ውኃ ውስጥ ገብቶ መውጣት ማለት ነው፡፡ ምሥጢረ ጥምቀት የሥላሴ ልጅነት የሚሰጥበት እና የኃጢአት ሥርየት የሚገኝበት ምሥጢር ነው፡፡ 1. ድኀነትበ...
ሕይወት ዕድል ወይስ ምርጫ
20:24
ዕድል ሰዎች እንደሚሰጡት ትርጉም እነርሱን አድራሻ አድርጐ የሚመጣ፣ ያላሰቡትና ያልጠበቁት በረከት፣ በመንገዳቸው ፊት ለፊት የቆመ ማዕድ ማለት ነው፡፡ ሕይወት ግን በቋሚነት የተዋቀረችው በዕድል ሳይሆን በምርጫ ነው፡፡ ሕይወ...
የ36ቱ ቅዱሳት አንስት ስም ዝርዝርና የሚውሉበት ቀን
20:24
የ36ቱ ቅዱሳት አን ስት ስም ዝርዝርና የሚውሉበት ቀን 1. ኤልሳቤጥ የካቲት 16 ቀን 2. ሐና መስከረም 7 ቀን 3. ቤርዜዳን ወይም ቤርስት ታህሳስ 10 ቀን 4. መልቲዳን ወይም ማርና ጥር 4 ቀን 5. ሰሎሜ ...
Subscribe to:
Posts (Atom)