• በቅርብ የተጻፉ

    Monday 16 November 2015

    ብሒለ አበው ክፍል ፯


    ‹‹የማታምንበትን ነገር ለሰው ስትል አትሥራው ከሰራኸው እንደምትጠፋበት ዕወቅ››

    መጽሐፈ ምክር

    ‹‹የቤተክርስቲያን ሕይወት መስቀል ላይ ስለሆነ ፈተና ይበዛበታል፡፡ ስለዚህ ከግል ሕይወታችሁ ይልቅ የቤተክርስቲያንን አቋም አጠንክሩ፡፡››

    ብጹዕ አቡነ ጎርጎሪዎስ ካልዕ

    ‹‹የረቡዕ ምግብ ለሐሙስ የአርብ ምግብ ለቅዳሜ ይጠቅማል ነገር ግን የማክሰኞ ምግብ ለረቡዕ አይጠቅምም የሐሙስ ምግብም ለአርብ አይሆንም የነፍስና የሥጋ ነገርም እንዲሁ ነው፡፡››

    አባ ጴሜን

    ‹‹ሐዋርያት በልሳን የመናገር ጸጋ የተሰጣቸው በዓለም ዞረው ወንጌልን እንዲያስተምሩ ነው፡፡››

    ዮሐንስ አፈወርቅ

    • የተሰጡ አስተያየቶች
    • በፌስቡክ (Facebook) የተሰጡ አስተያየቶች

    0 comments:

    Post a Comment

    Item Reviewed: ብሒለ አበው ክፍል ፯ Rating: 5 Reviewed By: Getahun Amare - ጌታሁን አማረ
    Scroll to Top