• በቅርብ የተጻፉ

    Showing posts with label ወቅታዊ. Show all posts
    Showing posts with label ወቅታዊ. Show all posts
    Monday, 7 March 2016
    ቅዱስ ሲኖዶስ: ፓትርያርኩ ሕግ አክብረውና መዋቅር ጠብቀው እንዲሠሩ አስጠነቀቃቸው፤ በሰላም ጉዳዮች ዛሬ መግለጫ ያወጣል

    ቅዱስ ሲኖዶስ: ፓትርያርኩ ሕግ አክብረውና መዋቅር ጠብቀው እንዲሠሩ አስጠነቀቃቸው፤ በሰላም ጉዳዮች ዛሬ መግለጫ ያወጣል

    ሐራ ዘተዋሕዶ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ያስተላለፏቸው መመሪያዎችና የጠሯቸው ስብሰባዎች  ሕገ ወጥ  ተብለዋል ቋሚ ሲኖዶስ፥ የ ስምዐ ጽድቅ ን  የፀረ ተሐድሶ ጽሑፍ ጨምሮ የተደረጉ መጻጻፎችን ይመረምራል የፓትርያርኩ ጉዞዎች...
    Wednesday, 2 March 2016
    ሰበር ዜና – ማኅበረ ቅዱሳን ለፓትርያርኩ መምሪያ ምላሽ ሰጠ፤ የስምዐ ጽድቅ ጽሑፍ የቅ/ሲኖዶስን ውሳኔ የማሳወቅ ግዴታችን አካል ነው፤ ደብዳቤውም መድረክ ስለተነፈገንና ፍትሕ ስለተጓደለብን ነው

    ሰበር ዜና – ማኅበረ ቅዱሳን ለፓትርያርኩ መምሪያ ምላሽ ሰጠ፤ የስምዐ ጽድቅ ጽሑፍ የቅ/ሲኖዶስን ውሳኔ የማሳወቅ ግዴታችን አካል ነው፤ ደብዳቤውም መድረክ ስለተነፈገንና ፍትሕ ስለተጓደለብን ነው

    የጋዜጣው ጽሑፎች፣ « መንፈሳዊ   ኮሌጆቹ በአጠቃላይ   የመናፍቃን መፈልፈያ ናቸው » አይሉም በጋዜጣው አጻጻፍ  አንዳንድ የቃላት አጠቃቀሞች ላይ ቅሬታ ካለ  ለመወያየት ዝግጁዎች ነን ጉዳዮቹን እንድናስረዳና የተፈጠረውን...
    ሰበር ዜና – መፍቀሬ ኢትዮጵያ ወገባሬ ሠናይ: የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ዐረፉ

    ሰበር ዜና – መፍቀሬ ኢትዮጵያ ወገባሬ ሠናይ: የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ዐረፉ

    ሐራ ዘተዋሕዶ ሥርዓተ ቀብራቸው ከነገ በስቲያ  በአሰላ ደብር ቅዱስ ደብረ መዓዛ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም  ይፈጸማል በታኅሣሥ 1966 ዓ.ም. በንጉሠ ነገሥቱ ትእዛዝ  የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቻንስለር ኾነው ተሹመው...
    Saturday, 27 February 2016
    በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እየተደረገ ያለው ድራማዊ መሸላለም፥ “ወይኖ አረሰው ወይኖ ጎረሰው” ዓይነት ነገር ነው /ዜና ቤተ ክርስቲያን/

    በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እየተደረገ ያለው ድራማዊ መሸላለም፥ “ወይኖ አረሰው ወይኖ ጎረሰው” ዓይነት ነገር ነው /ዜና ቤተ ክርስቲያን/

    የማነ ዘመንፈስ ቅዱስና መሰሎቹ  በወርቅ ሐብላትና በወርቅ ብራስሌት ‘ሽልማቶች’ም ይበዘብዛሉ ፐርሰንት አስከፍያለሁ  ብሎ በ5 ወራት ብቻ የእጅ ሰዓት፣ የወርቅ ሐብላትና ብራስሌት ሰብስቧል ከየአጥቢያው  በኃይልና በግድ ፻...
    Thursday, 25 February 2016
    ፓትርያርኩ:ደንባዊ ህልውናውን የካዱት ማኅበረ ቅዱሳን፣ በስምዐ ጽድቅ ላወጣው የፀረ ተሐድሶ ኑፋቄ ጽሑፍና በደብዳቤ ለሰጣቸው ምላሽ በአምስት ቀናት ውስጥ ይቅርታ እንዲጠይቅ መመሪያ ሰጡ

    ፓትርያርኩ:ደንባዊ ህልውናውን የካዱት ማኅበረ ቅዱሳን፣ በስምዐ ጽድቅ ላወጣው የፀረ ተሐድሶ ኑፋቄ ጽሑፍና በደብዳቤ ለሰጣቸው ምላሽ በአምስት ቀናት ውስጥ ይቅርታ እንዲጠይቅ መመሪያ ሰጡ

    ማኅበሩ መመሪያውን በግልጽ ተቀብሎ በደብዳቤ ይቅርታ ካልጠየቀና ይህንኑም በኹሉም ሚዲያዎቹ ካልገለጸ ፥ “የማስተካከያ ሥራ ለመሥራት የምንገደድ መኾኑን በጥብቅ እናስታውቃለን፤”  ብለዋል “የማስተካከያ ሥራ”  ያሉት፥  የማ...
    Thursday, 11 February 2016
    ሰበር ዜና – ፓትርያርኩ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የመምሪያ እና የኮሌጅ ሓላፊዎችን አስቸኳይ ስብሰባ ጠሩ

    ሰበር ዜና – ፓትርያርኩ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ የመምሪያ እና የኮሌጅ ሓላፊዎችን አስቸኳይ ስብሰባ ጠሩ

    ሐራ ዘተዋሕዶ እንደዘገበው  የማኅበሩ ሚዲያዎች ታግደው ክሥ እንዲመሠረትበት አቋም ለማስያዝ እየተቀሰቀሰ ነው ልዩ ጸሐፊአቸው ንቡረ እድ ኤልያስ እና አባ ሰረቀ ብርሃን ግንባር ቀደም ቀስቃሾች ናቸው ቋሚ ሲኖዶስ እና ብፁ...
    Wednesday, 10 February 2016
    ማኅበረ ቅዱሳንን የወለደው፥“እኔ ለቤተ ክርስቲያኔ ምን ማድረግ እችላለኹ” የሚለው ሐሳብ ነው፤ይጥፋ የሚሉት የጥቅም ጋብቻ የፈጸሙ አማሳኞችና የተሐድሶ መናፍቃን ናቸው /ሰብሳቢው/

    ማኅበረ ቅዱሳንን የወለደው፥“እኔ ለቤተ ክርስቲያኔ ምን ማድረግ እችላለኹ” የሚለው ሐሳብ ነው፤ይጥፋ የሚሉት የጥቅም ጋብቻ የፈጸሙ አማሳኞችና የተሐድሶ መናፍቃን ናቸው /ሰብሳቢው/

    ሐራ ዘተዋሕዶ ቀሲስ ዶክተር ሰሙ ምትኩ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ  ማኅበረ ቅዱሳን  ሰብሳቢ በማኅበሩ የመጀመሪያው ደንብ ፥ የማኅበሩ ወሰን በሚለው፣  ‹‹...

    ቅዱሳን ሊቃውንት

    ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን

    ነገረ ማርያም

    ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን

    ቅዱሳን አበው

    ትምህርተ ሃይማኖት

    Scroll to Top