Sunday, 25 October 2015

ክርስትናህ

v ትዕግስትህ ናትና …………………………አጥብቀህ ያዛት

v ከባድ ናትና ………………………………አትልቀቃት

v ቁም ነገር ናትና …………………………..አታፊዝባት

v እናትህ ናትና…………………………….ተቆጣጣሪህ ናት

v ዘውድህ ናትና…………………………….ጠብቃት

v እህትህ ናትና …………………………….ተመከርባት

v ልብስህ ናትና……………………………ልበሳት

v ጫማህ ናትና………………………………ተጫማት

v ፍቅር ናትና……………………………….ተንከባከባት

v ምርኩዝ ናትና ……………………………አትለያት

v የዓይንህ ብሌን ናትና…………………….ሁሉን የምታይባት መስታወት ናት                             

v ሁሉን የምታንጸባርቅበት ንጽሕት ናት…… አታቆሽሻት

v መከራ ናት……………………………………ታገሳት

v መኩሪያህ ናት  ………………………………አትፈርባት

 

No comments:

Post a Comment