Sunday, 25 October 2015

የእመቤታችን የቅድሰት ድንግል ማርያም መጠሪያ ስሞች

v የያዕቆብ መሠላል

v የኤልያስ መሶበ ወርቅ

v የአዳም ተስፋ

v የእንባቆም ተራራ

v አቤል የውሃት

v የሴት ቸርነት

v የዘካርያስ ደስታው

v የሚልክያስ ንጹሕ አዳራሽ

v የሄኖክ ስራ

v የኖኅ መርከብ

v የሴም ቡራኬ

v የአብርሐም እንድነት

v የይስሐቅ መዓዛ

v ዮሴፍን የምታረጋጊ

v  የሙሴ ጽላት

v የሲና ዕፅ

v የአሮን በትር

v የኢያሱ ሐውልት 

v የጌዴዎን ጸምር

v የዳዊት መሰንቆ

v የሣሙኤል የሽቱ ሙዳይ 

v የአሚናዳብ ሰረገላ 

v የሰሎሞን አክሊል

v የኤልሳዕ ጋን 

v የሕዝቅኤል ምስራቅ

v የሐዋርያት ሞገሳቸው 

v የመላእክት እህት 

v የነቢያት ትንቢት

v የሰማዕታት እናት

v የሲሎንዲስ ጥበብ

v የናሆም መድኃኒት                                          

 

ምንጭ: ቅዳሴ ማርያም

 

No comments:

Post a Comment